Feb
20, 2024
ከዕዳ ወደ ምንዳ
ኢንስቲትዩቱ ከዕዳ ወደ ምንዳ ስልጠናን ለደቡብ ና ደቡብ ኦሮሚያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከላት ሰራተኞች በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ለሁለት ቀን የሚቆይ ሲሆን ጥር 29 እና 30 ለዋናው መስሪያ ቤት ሰራተኞች እንደተሰጠ ይታወሳል።