You Are Here: Home > Other Forecasts > Forecast Viewer
 English አማርኛ

        
 

21-31_May_2023

 
   
 
10 Daily Print PDF

በሜይ የሁለተኛ አስር ቀናት የበልግ ዝናብ ሰጪ የአየር ሁኔታ ገጽታዎች አንፃራዊ በሆነ መልኩ በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ተጠናክሮ ተስተውሏ፡፡ በተጨማሪም የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ በመጠንም ሆነ በስርጭት ረገድ አነስተኛ የዝናብ ስርጭት ነበራቸው

በሚቀጥለው የሜይ የመጨረሻዎቹ አሥራ አንድ ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ይጠናከራሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተስፋፋ ዝናብ የሚኖር ሲሆን እርጥበታማው የአየር ሁኔታ ከቀን ወደ ቀን በምዕራብና በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደሚጠናከር የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

 PDF
Back to List



 
   
   

RSS Subscribe for Bulletins