21-30_Sep_2022 (10 Daily)


ባለፉት አሥር ቀናት ዝናብ ሰጪ የአየር ሁኔታ ገጽታዎች ከዕለት ወደ ዕለት አንፃራዊ መዳከም ያሳዩ ቢሆንም፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ግን አንፃራዊ በሆነ መልኩ ጨምሮ ተስተውሏል።

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በምዕራባዊው አጋማሽ፤ በደቡብ እና በደቡብ ምሥራቅ ላይ የተሻለ ገጽታ ሊኖራቸው እንደሚችል ይጠበቃል፡፡